ፕሪሚየርሊጉ ‘ቫርን’ ሊያስቀር ይችላል

2 ደቂቃ ንባብ

በቫር የታገዘ ዳኝነት ከ2024-25 የውድድር አመት ጀምሮ ጥቅም ላይ እንዳይውል በይፋ ጥያቄ በማቅረብ ዎልቭስ ቀዳሚው ክለብ ሆኗል።

የቪላዎች የፌሽታ ምሽት

4 ደቂቃ ንባብ

የ60 አመት ታሪኩን ያደሰው ክለብ

4 ደቂቃ ንባብ
የሳምንቱ ጥያቄ

የTecno ስማርት ስልክ በየወሩ፣ 10,000 ብር በየወሩ እና በየሳምንቱ 3,000 ብር ያሸንፋሉ

ሌቫንዶቪስኪ- በወርቃማ ዘመኑ መጨረሻ በታላቁ ሽልማት

እዮብ 3 ደቂቃ ንባብ

ግዙፉ አጥቂ የባሎን ድ ኦር ሽልማቱን ያሸንፋል ብለው ብዙዎች ያመኑበት ቢሆንም በወረርሽኙ ምክኒያት በነበረው ክልከላ የሽልማት ስነ ስርአቱ በመቅረቱ የወርቅ ኳሱን ማግኘት ሳይችል ቀርቷል። ከዚያ

ዝንቅ

የፖቼቲኖ እና የሎሚው ነገር!

2 ደቂቃ ንባብ

እንደ ፈርጉሰን ሁሉ አርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖ አንድ ልምድ አለው። የቀድሞው የስፐርሶችና የአሁኑ የቼልሲ አሰልጣኝ ትሪ ሙሉ ሎሚ ቢሮው ውስጥ የማስቀመጥ የተለየ ልማድ አለው።

ምጥን

ታሪካዊው “የኦልድትራፎርድ ጦርነት”

እዮብ 9 ደቂቃ ንባብ

በፈረንጆቹ ከዘጠናዎቹ መጨረሻ ብሎም ከ2000 በኋላ ባሉት የተወሰኑ አመታት ላይ በሁለቱ ክለቦች መካከል የተደረጉ ጨዋታዎች ከዘጠና ደቂቃም ያለፈ ትርጉም ያላቸው በርካታ ትዕይንቶች የሚፈጠሩባቸው እንደነበሩ አይዘነጋም።

ያውቃሉ?

ምባፔ ለማድሪድ ተጫውቶ ያውቃል!

Amen 2 ደቂቃ ንባብ

ምባፔ ለሪያል ማድሪድ ቤት እንግዳ አይደለም። ገና የ14 ታዳጊ እያለ የሞናኮ አካዳሚን ከመቀላቀሉ አስቀድሞ በክሌርፎንቴን አካዳሚ ያሳለፈው ባለተሰጥኦ ታዳጊ ቼልሲ፣ ባየር ሙኒክ፣ ማንቸስተር ዩናይትድና አርሰናልን

ዝንቅ

የፖቼቲኖ እና የሎሚው ነገር!

እንደ ፈርጉሰን ሁሉ አርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖ አንድ ልምድ አለው። የቀድሞው የስፐርሶችና የአሁኑ የቼልሲ አሰልጣኝ ትሪ ሙሉ ሎሚ ቢሮው ውስጥ የማስቀመጥ የተለየ ልማድ አለው።

2 ደቂቃ ንባብ

ኮካ ኮላ ምርጡ ጥም ማርኪያዎ

ኮካ ኮላ ምርጡ ጥም ማርኪያዎ

ምጥን

የዳኛው ጆሮ ላይ የተገጠመው ካሜራ

በፕሪሚየርሊጉ ይህ የዳኞች ጆሮ ላይ የሚገጠም ካሜራ አዲስ ቢሆንም ዛሬ በሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ አጥልቀው የሚታዩት ዳኛ ጊሌት ግን ለዚህ አዲስ አይደሉም።

ቧልት

ፖግባ- ከእግር ኳስ ወደ ፊልም

ለፊልሙ ቀረፃ ካሜራ ፊት በቀረበበት ወቅት የተረጋጋ፣ በፈገግታ የተሞላና ለትወናው ምቹ ሆኖ መታየት ችሏል። በትወና ብቃቱም አብረውት የሚሰሩ የፊልም ባለሙያዎች የተደነቁበት ሲሆን እሱም በአዲሱ የህይወት መንገድ ይህን ልምድ ማየቱ እንዳስደሰተው ተናግሯል።

የማርሴሎ ቤልሳ አነጋጋሪ ድርጊት

የቤልሳን ለየት ያለ ውሳኔ ተከትሎ የዩራጓይ ደጋፊዎች በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች አስተያየት እየሰጡ ይገኛሉ። አንዱ ደጋፊ የአሰልጣኙን ውሳኔ “የማይታመን” ሲል የገለፀው ሲሆን፣ ሌላኛው ቤልሳ ይህን ያደረጉት በምክኒያት መሆኑን አስፍሯል።

እስረኛው ተጫዋች!

በርሚንግሀም ከቶተንሃም ባደረጉት ጨዋታ ላይ የተሰለፈው ኮከብ በህግ የሚፈለጉና በገደብ ከእስር የተለቀቁ ወንጀለኞች እግር ላይ የሚታሰረውን አቅጣጫ መጠቆሚያ GPS የተገጠመለት የኤሌክትሮኒክስ ካቴና ማጥለቅ ነበረበት።

ያውቁ ኖርዋል?

የባቲስቱታ- ግሩም ስብእና

ለፍሎረንሱ ክለብ ረጅም አመት ታምኖ ሲቆይ ከእሱ በብዙ የሚያንሱ ተጫዋቾች ወደ ሌሎች ክለቦች ተጉዘው የእግር ኳስ ህይወታቸውን በዋንጫ አድምቀዋል። እድሜው ሰላሳዎቹን የተሻገረው ባቲስቱታ ስኩዴቶውን ሳያነሳ የእግር ኳስ ህይወቱ ጀምበር ወደመጥለቅ ሲቃረብ ግን እየመረረውም ቢሆን አንድ ከባድ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የሚወደውን ክለብ ለመለየት ወሰነ፡፡

ኮሊና የማይረሱት ምሽት!

“የባየርን ተጫዋቾች በተስፋ መቁረጥ ስሜት ሜዳ ላይ አንገታቸውን ደፍተው ያነባሉ፣ አንዱን ተጫዋች ጠጋ ብዬ ‘ተነስ እንጂ ተፋለም 20 ሰከንድ ይቀርሃል ከማለት ውጪ የምናገረው አልነበረኝም፣ ግን

ከቤሌር ሜዳ እስከ ቤልጂየም

ሜዳውን አንለቅም ያሉት የቤሌር ታዳጊዎች የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብን ታዳጊዎች እየገጠሙ ነው። አሰልጣኝ ስዩም የሚያለማምዳቸው ልጆች ብቻ ሳይሆን ከዚያኛው ወገን ያሉትንም በጥሞና ይመለከታል። በድንገት የአንድ ታዳጊ

ተጨማሪ ዜናዎች

የኮከቧ ስንብት

እ.አ.አ ከ2006 አንስቶ እስከ 10 የዓለም ምርጥ ሴት ተጫዋች ተብላ በተዳጋጋሚ ተመርጣለች፡፡ፊፋ የዓመቱ ምርጥ ሴት እግር ኳስ ተጫዋቾች መሸለም ከጀመረ ጊዜ አንስቶ ለተከታታይ ሰባት ዓመታት ከእርሷ ስም ውጪ በቀዳሚነት ያስቀመጠው ተጫዋች የለም።

‹‹አይሸጥም›› የተባለ ተጫዋችና አስደናቂው የፈላጊዎቹ ትንቅንቅ

ክለቡ ‹‹እፈልገዋለሁ››ያለውን ለማቆየት ከአንድም ሁለት ቴክኒኮችን ተጠቅማል፣ ይሑንና የሄደበት መንገድ ብዙ ርቀት እንደማያስኬድ የተገነዘበው ብዙም ሳይቆይ ነው፣የተጫዋቹ ፈላጊዎች እልህ ደግሞ አሁን ላይ በርካቶችን ጉድ እያስባለ ይገኛል፤

የራይስ ትዳርና አስደናቂው የመልስ ምት

ለአርሰናሉ የመሃል ሜዳ ሞተር ባለቤቱ ከምንም በላይ ነች፡፡የሰሞኑ ክስተት ግን ተጫዋቹን ከማሳዘን በላይ እጅጉን አሳዝኖታል፣ በጉዳዩ ላይ የሠጠው ምላሽም ብዙዎችን እያነጋገረ ይገኛል፡፡

የቪላዎች የፌሽታ ምሽት

በቪላዎች የደስታ ምሽት አሰልጣኙን ጨምሮ የቡድኑ ተጫዋቾች ደስታቸውን ሲያጣጥሙ ታይተዋል። አንድ ተጫዋች ግን ደስታቸውን እየገለፁ ከሚታዩት የቡድኑ አባላት ጀርባ ቆዝሞ ይታያል። ይህ ተጫዋች የቡድኑ ቁልፍ

ሂትለርን በንዴት ያጨሰው – ልባሙ ሃልቮርሰን

…በሩብ ፍፃሜው ኖርዌይ ከጀመርን ተገናኙ ። እግር ኳስ ወዳዱ አዶልፍ ሂትለር ጨዋታውን ለመታደም ስታድየም ተገኘ ። ነገር ግን ብዙ የተባለለት የጀርመን ብሔራዊ ቡድን በኖርዌይ 2 ለ 0 ተረትቶ ከውድድሩ ውጪ ሆነ ። ሂትለርም በንዴት ጨዋታው ከመጠናቀቁ በፊት ስታዴየሙን ለቆ ወጣ…

የቀድሞው ካሲሚሮ

ብራዚላዊው ኮከብ ገናና ስም ካተረፈበት የአማካኝ ስፍራ ተጫዋችነቱ በፊት አስገራሚ የልጅነት የእግር ኳስ ታሪክ አለው።

ኮከቡ የስደተኞች አምባሳደር

የወደፊቱ የሎስብላንኮስ ኮከብ ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው ካናዳዊ ወላጆቹ በጋና ቡዱቡራም የስደተኞች ካምፕ በላይቤሪያ የእርስበርስ ጦርነት ሸሽተው በተጠለሉበት ጊዜ ነበር እቺን አለም የተቀላቀለው።